በኦማን በተደረገ የ2022 የግማሽ ማራቶን ዉድድር አይናዲስ መብራቱ አሸነፈች

በኦማን በተደረገ የ2022 የግማሽ ማራቶን ዉድድር ጀግናዋ አትሌት አይናዲስ መብራቱ 1:13:21 በሆነ ሰዓት በመግባት  ዉድድሩን በአንደኝነት አጠናቃለች ኬንያዊቷ ሜርሲሊን ቼሩኖ

Read more

በቱርክ ኢስታቡል በተካሄደ የ2022 የኢስታቡል ማራቶን ኢትዮጵያዊያን ሴት አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ በመግባት ውድድሩን  አሸንፈዋል።

እሁድ ጥቅምት 27 ቀን 2015 በቱርክ ኢስታቡል በተካሄደ የ2022 የኢስታቡል ማራቶን ኢትዮጵያዊያን ሴት አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ በመግባት ውድድሩን  አሸንፈዋል።

Read more
1 5 6 7 8 9 20