ኢትዮጵያኖቹ አትሌቶች በቫሌንሲያ ማራቶን ድል ቀንቷቸዋል ።
ኢትዮጵያኖቹ አትሌቶች በቫሌንሲያ ማራቶን ድል ቀንቷቸዋል ።
ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት የነበረው የ2022ቱ የቫሌንሲያ ማራቶን በሴቶች ኢትዮጵያዊቷ አማኖ በሪሶ 1 በመውጣት ውድድሩን አሸንፋለች ::
አትሌት አማኖ የቦታውን ክብረ ወሰን ማሻሻል ችላለች ::
በውድድሩ ከፍተኛ ግምት የተሰጣት ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ 2ኛ በመሆን አጠናቃለች ። ለተሰንበት ግዳይ በመጀመሪያ የማራቶን ውድድሯ ነው 2ኛ ደረጃን ይዛ ያጠናቀቀችው ።
በ2022ቱ የቫሌንሲያ ማራቶን በወንዶቹም ሲደረግ ኢትዮጵያዊው ታምራት ቶላ 4ኛ ሆኖ ውድድሩን አጠናቋል ።
