የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቻን አፍሪካ ዋንጫ ተሰናበተ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቻን አፍሪካ ዋንጫ ተሰናበተ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኩል ሰፊ እድልና በርካታ ቅድመ ሁኔታዎች የተመቻቹለት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቻን አፍሪካ ዋንጫ እንደተለመደው በሽንፈት አጠናቋል።

ከምድቡም መውደቁን ያረጋገጠውን የሊቢያን ቡድን የገጠመው የኢትዮጵያ ቡድን ጥር 13 ቀን ምሽት 2 ሰአት ያከናወነው ግጥሚያ አሁን ሲጠናቀቅ የተሻለ የማለፍ እድል ይዞ ወደሜዳ ቢገባም በሊቢያ 3ለ1 ተሸንፎ ከምድቡ የመጨረሻውን ደረጃ ይዞ አጠናቋል።

👉 ኢትዮጵያ 1-3 ሊቢያ
⚽️39′ ጋቶች ፓኖም(ፍ) ⚽️ 44′ አሊ አቡ
⚽️50′ አብዱላቲ አልባሲ
⚽️ 78′ አኒያስ ሳልቶ

ከዚህ ምድብ አልጄሪያና ሞዛንቢክ ወደቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.