አትሌት ለተሰንበት ግዳይ በጃንሜዳ ሀገር አቋራጭ ውድድር የ10 ኪሜ አሸናፊ ሆናለች
በ40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር የሴቶች የ10 ኪ ሜ ውድድር ሲደረግ አትሌት ለተሰንበት ግደይ አሸናፊ ሆናለች ።
1. ለተሰንበት ግዳይ
2. ጌጤ አለማየሁ
3. ፎቴን ተስፋዬ
4. ፅጌ ገ/ሰላማ
በ40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር የሴቶች የ10 ኪ ሜ ውድድር ሲደረግ አትሌት ለተሰንበት ግደይ አሸናፊ ሆናለች ።
1. ለተሰንበት ግዳይ
2. ጌጤ አለማየሁ
3. ፎቴን ተስፋዬ
4. ፅጌ ገ/ሰላማ