ለገጣፎ ለገዳዲና አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋሩ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 12ኛ ሳምንት
በድሬደዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ሐሙስ ታህሳስ 06 ቀን 2015 አ/ም ምሽት 01፡00 ሰአት የተጀመረ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ለገጣፎ ለገዳዲና አርባምንጭ ከተማ አቻ ተለያይተዋል ።
ለገጣፎ ለገዳዲ 1 – 1 አርባምንጭ ከተማ
⚽️90+2′ ኢብሳ በፍቃዱ ⚽️ 7′ ሱራፌል ዳንኤል