ጋና እና ኡራጋይ በጊዜ ከአለም ዋንጫው ተሰናብተዋል ።
ጋና እና ኡራጋይ በጊዜ ከአለም ዋንጫው ተሰናብተዋል ።
👉የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 23 ቀን 2015 የተደረጉ የምድብ 8 የመጨረሻ ጨዋታ መርሀ ግብሮች ምሽት 12 ሰዓት ተጀምረው አሁን ሲጠናቀቁ
ጋና 0-2 ኡራጋይ
⚽️⚽️አራስኩዌታ 26′,32′
ደቡብ ኮሪያ 2-1 ፖርቹጋል
⚽️ኪም 27′ ⚽️ሆርታ 5′
⚽️ሁዋንግ 90+1
ፖርቹጋል በ6 ነጥብና በአንደኝነት ደቡብ ኮሪያ በ4 ነጥብ ወደቀጣዩ ዙር አልፈዋል።
