የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አሁን ሲጠናቀቅ በወንዶች 5000 ሜ ያልተጠበቅ ውጤት ተመዘገበ

በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አሁን ሲጠናቀቅ በወንዶች 5000 ሜ መካከለኛ ዕርቀት
ኖርዌየዊው ጃኮብ 13.09.24 አንደኛ በመሆን ወርቁን ለሀገሩ ገቢ አድርጓል።
ሁለተኛ በመሆን ኬኒያዊው ጃኮብ ኪፒፕ በ13.09.98 ብሩን ለሀገሩ ገቢ አድርጓል።

ኡጋንዳዊው ኦስካር ቼሊሞ በ13.10.20
ሶስተኛ ሆኖ ነሀሱን ለሀገሩ ገቢ በማድረግ አሸናፊ ሆነዋል።
ኢትዮጵያዊያኑ ዮሚፍ ቀጀልቻ 8ኛ
ሰለሞን ባረጋ 12ኛ ሙክታር እንድሪስ 13ኛ በመሆን አጠናቀዋል ይህ ውድድር ከመጀመሪያው ዙር ጀምሮ ኡጋንዳውያንና ኬኒያውያን እንደ መቶ ሜትር ዙሩን ቢያከሩትም ወርቁን ማገኘት አልቻሉም።

በፈቃደኝነት ላይክ ሼር ኮሜንት ይስጡ እናመሰግናለን

የኢንስታግራም ገፃችንን ይከተሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.instagram.com/p/CgScA82rUAp/?igshid=YmMyMTA2M2Y=

Leave a Reply

Your email address will not be published.