በኢቢዛ የተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር።

ዘንድሮ ለ5ኛ ጊዜ በስፔኗ ከተማ ኢቢዛ የተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።

▪️ዘንድሮ ከ 4,000 በላይ ተሳታፊዎች የተስተናገዱበት ሲሆን የተሳታፊዎች መጠን ከአምናው ውድድር ጋር ሲነፃፀር 50 በመቶ ከፍ ማለቱ ተዘግቧል።

በወንዶች በተካሄደው ውድድር
▪️ኢትዮጵያዊው ግዛቸው ሀይሉ 2:16:23 በመግባት በቀዳሚነት ውድድሩን ሲያጠናቅ

▪️ሌላው ኢትዮጵያዊ ሙለታ ዳይሳ ፍላቴ 2:19:16 ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።

በሴቶች ዘርፍ በተካሄደው ውድድር

▪️ኢትዮጵያዊቷ ዳግማዊት አድማቀ አሸናፊ 2:33:37 በመግባት አንደኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።

▪️ሌላዋ ኢትዮጵያዊት ባሻንቀ ቢሎ እሙሼ 2:39:10 በመግባት ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።

ሚካኤል ደጀኔ።

Michael dejene

Michael dejene Bsc in computer science Born in october 12,1998 Age 23 Editor of ethiopianssport.com

Leave a Reply

Your email address will not be published.