በቶክዮ ኢትዮጵያ የሚኖራት አሰላለፍ ታውቋል!
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከመስከረም 3 – 11 በሚደረገው የቶክዮ 2025 የአለም ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌቶችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። አትሌቶቹም በየዘርፋቸው እንደሚከተሉት ቀርበዋል:
800 ሜ ወንዶች
1. ዮሀንስ ተፈራ
2. ጀነራል ብርሀኑ አያንሳ
800 ሜ ሴቶች
1. ፅጌ ድጉማ
2. ንግስት ጌታቸው
3.ወርቅነሽ መሰለ
4. ሀብታም አለሙ(ተጠባባቂ)
1500 ሜ ወንዶች
1.መለሰ ንብረት
2. ኤርሚያስ ግርማ
3. ወገኔ አዲሱ
4. አብዲሳ ፈይሳ( ተጠባባቂ)
1500 ሴቶች
1. ድርቤ ወልተጂ
2. ብርቄ ሀየሎም
3. ሳሮን በርሄ
4. ፍሬወይኒ ሀይሉ ( ተጠባባቂ)
3000 ሜ ወንዶች
1. ሳሙኤል ፍሬው
2. ለሜቻ ግርማ
3. ጌትነት ዋሌ
4. አብርሀም ስሜ( ተጠባባቂ)
3000 ሜ ሴቶች
1. ሲምቦ አለማየሁ
2. ሎሚ ሙለታ
3. አለምናት ዋሌ
4. ወሰኔ አሰፋ( ተጠባባቂ)
5000 ሜ ወንዶች
1. ቢኒያም መሀሪ
2. ኩማ ግርማ
3. ሀጎስ ገ/ህይወት
4. መዝገቡ ስሜ( ተጠባባቂ)
5000 ሜ ሴቶች
1. ጉዳፍ ፀጋይ
2. ፍሬወይኒ ሀይሉ
3. ጫልቱ ዲዳ
4. አልስሀን ባወቀ( ተጠባባቂ)
10,000 ሜ ወንዶች
1. ዮሚፍ ቀጀልቻ
2. ሰለሞን ባረጋ
3. በሪሁ አረጋዊ
4.ቢኒያም መሀሪ( ተጠባባቂ)
10,000 ሜ ሴቶች
1. ጉዳፍ ፀጋይ( የርቀቱ ያለፈው አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮን ስለነበረች በቀጥታ እንድትሳተፍ የተደረገ/ Wild Card/ )
2. መዲና ኢሳ
3. ፎትየን ተስፋዬ
4. ፅጌ ገ/ሰላማ
5. እጅጋየሁ ታዬ ( ተጠባባቂ)
የወንዶች ማራቶን
1. ደሬሳ ገለታ
2. ታደሰ ታከለ
3. ተስፋዬ ድሪባ
4. ጪምዴሳ ደበሌ( ተጠባባቂ)
የሴቶች ማራቶን
1. አማኔ በሪሶ( የርቀቱ ያለፈው አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮን ስለነበረች በቀጥታ እንድትሳተፍ የተደረገ/ Wild Card/)
2. ትግስት አሰፋ
3. ሱቱሜ አሰፋ
4. ትግስት ከተማ( ተጠባባቂ)
ኢትዮጲያ በ2023 በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተደረገው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ2 ወርቅ፣ በ4 ብር እና በ3 ነሀስ በአጠቃላይ 9 ሜዳሊያዎች በመሰብሰብ ከአለም 6ኛ ደረጃን ይዛ እንዳጠናቀቀች ይታወሳል።
