የአጭር፣ መካከለኛ፣ 3,000 ሜ መሠ/፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ፍጻሜ ያገኙ ውድድሮች ውጤት፣
ዛሬ 4ኛ ቀኑን የያዘው የአጭር፣ መካከለኛ፣ 3,000 ሜ መሠ/፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ፍጻሜ ያገኙ ውድድሮች ውጤት፣
👉 10,000 ሜ እርምጃ፣ ወንድ፣
1ኛ ምስጋና ዋቁማ፣ ኢ/ን/ባ፣ 40:15.70
2ኛ ቢራራ አለም፣ ኢ/ን/ባ፣ 41:29.11
3ኛ ታድሎ ጌጡ፣ አማ/ማረሚያ፣ 41:42.26
👉 10,000 ሜ እርምጃ፣ ሴት፣
1ኛ ውብለም ሽጉጤ፣ መቻል፣ 47:34.75
2ኛ ስንታዬሁ ማስሬ፣ አመ/ን/ባ፣ 48:43.60
3ኛ አያሌ ገመቹ፣ ኦሮ/ፖሊስ፣ 48:47.49
👉 3,000 ሜ መሠ፣ ወንድ፣
1ኛ ሳሙኤል ዱጉና፣ መቻል፣ 8:52.21
2ኛ ኃ/ማርያም አማረ፣ ፌዴ/ማረሚያ፣ 8:56.72
3ኛ ዘሪሁን አዱኛ፣ ኦሮ/ደንና ዱር እ/ 8:57.80
👉 400 ሜ መሠ፣ ወንድ፣
1ኛ ደረሰ ተስፋዬ፣ ኢ/ን/ባ፣ 50.05
2ኛ አበበ ለሜቻ፣ ጥሩነሽ ዲ/አት/ማ/ማ፣ 51.46
3ኛ ሃፍታሙ ሓጎስ፣ ሲዳማ ቡና፣ 52.28
👉 400 ሜ መሠ፣ ሴት፣
1ኛ ትእግስት አያና፣ ኢ/ን/ባ፣ 58.08
2ኛ ምህረት አሻሞ፣ መቻል፣ 58.10
3ኛ ባንቻዬሁ ተሠማ፣ ጥሩነሽ ዲ/አት/ማ/ማ፣ 58.10
👉 ምርኩዝ ዝላይ፣ ሴት፣
1ኛ ሲፈን ሰለሞን፣ ጥሩነሽ ዲ/አት/ማ/ማ፣ 2.40 ሜ
2ኛ ደራርቱ ታምሩ፣ ጥሩነሽ ዲ/አት/ማ/ማ፣ 2.40 ሜ
3ኛ ሜቲ በኩማ፣ ጥሩነሽ ዲ/አት/ማ/ማ፣ 2.25 ሜ
👉 መዶሻ ውርወራ፣ ወንድ፣
1ኛ አብርሃም ሌንጫ፣ አሐ/ን/ባ፣ 48.64 ሜ
2ኛ ብሩክ አብርሃም፣ ሲዳማ ቡና፣ 48.54 ሜ
3ኛ ምንተስኖት አበበ፣ ኢ/ን/ባ፣ 47.02 ሜ
👉 200 ሜ፣ ሴት፣
1ኛ ባይቱላ አልዩ፣ ኢት/ኤሌክ፣ 23.45
2ኛ ያብስራ ጃርሶ፣ ኢ/ን7ባ፣ 23.71
3ኛ ራሄል ተስፋዬ፣ መቻል፣ 24.12
👉 200 ሜ፣ ወንድ፣
1ኛ ኤርያማ ኬሪ፣ ኢ/ን/ባ፣ 21.21
2ኛ መልካሙ አሰፋ፣ ኢ/ን/ባ፣ 21.45
3ኛ ኡጅሉ ኮል፣ ኢት/ኤሌክ፣ 21.66
አሸናፊዎች ናቸው።

👉መረጃው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ነው።
📌👉ውድድሩ በነገው እለት ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል።
