የአጭር፣ መካከለኛ፣ 3,000 ሜ መሠ/፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ፍጻሜ ያገኙ ውድድሮች 14 ውጤቶች

ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የአጭር፣ መካከለኛ፣ 3,000 ሜ መሠ/፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ፍጻሜ ያገኙ ውድድሮች 14 ውጤቶች

👉 አሎሎ ውርወራ፣ ወንድ፣
1ኛ ነነዌ ግንዳባ፣ መቻል፣ 15.69 ሜ
2ኛ ዘገዬ ሞጋ፣ ኢ/ን/ባ፣ 15.50 ሜ
3ኛ መኩሪያ ኃይሌ፣ ኦሮ/ፖሊስ፣ 14.57 ሜ

👉 ዲስከስ ውርወራ፣ ወንድ፣
1ኛ ገበዬሁ ገ/የሱስ፣ ኢ/ን/ባ፣ 42.31 ሜ
2ኛ ማሙሽ ታዬ፣ ሲዳማ ቡና፣ 41.72
3ኛ ለማ ከተማ፣ መቻል፣ 41.67

👉 ርዝመት ዝላይ፣ ወንድ፣
1ኛ ድሪባ ግርማ፣ መቻል፣ 7.82 ሜ
2ኛ ኪችማን ኡጅሉ፣ ኢት/ኤሌክ/ 7.54 ሜ
3ኛ ኡመድ ኡኩኝ፣ ሲዳማ ቡና፣ 7.53 ሜ

👉 አሎሎ ውርወራ ፣ ሴት፣
1ኛ ዙርጋ ኡስማን፣ መቻል፣ 13.27 ሜ
2ኛ አማረች አለምነህ፣ መቻል፣
3ኛ አይናለም ነጋሽ፣ መቻል፣ 11.63

👉 800 ሜ፣ ወንድ፣
1ኛ ብርሃኑ ጋሩምሳ፣ ኦሮ/ደንና ዱ/እን/ 1:47.80
2ኛ መርሲሞይ ካሣሁን፣ ኢት/ስ/አካ/ 1:47.85
3ኛ ጀነራል ብርሃኑ፣ ሱሉልታ ከተማ፣ 1:48.30

👉 800 ሜ፣ ሴት፣
1ኛ ሳሮን በርኼ፣ ኢ/ን/ባ፣ 2:02.68
2ኛ ትእግስት ግርማ፣ መቻል፣ 2:03.42
3ኛ አዳነች ሽብሬ፣ ኦሮ/ኮን/ኢንጂ/ 2:05.95

👉 400 ሜ፣ ወንድ፣
1ኛ መልካሙ አሰፋ፣ ኢ/ን/ባ፣ 46.51
2ኛ ዮሐንስ ተፈራ፣ ጥሩነሽ ዲ/አት/ማ/ማ፣ 46.85
3ኛ አብዱራህማን አብዱ፣ ሲዳማ ቡና፣ 47.23

👉 400 ሜ፣ ሴት፣
1ኛ ምስጋና ኃይሉ፣ ኢት/ኤሌክት/ 53.56
2ኛ ሃና ታደሰ፣ ኢ/ን/ባ፣ 53.88
3ኛ በሻቱ ቶሌራ፣ ጥሩነሽ ዲ/አት/ማ/ማ፣ 54.18

👉 ከፍታ ዝላይ፣ ሴት፣
1ኛ ኛጂክ ማች፣ ኢት/ኤሌክ/ 1.70 ሜ
2ኛ ኜሪያክ ኘገውት፣ ሲዳማ ቡና፣ 1.70 ሜ
3ኛ ኛማድ ፖሊ፣ ጥሩነሽ ዲ/አት/ማ/ማ፣ 1.65 ሜ

👉 110 ሜ መሠ፣ ወንድ፣
1ኛ ደረሰ ተስፋዬ፣ ኢ/ን/ባ፣ 13.81
2ኛ ስንታዬሁ የምሻው፣ ጥሩነሽ ዲ/አት/ማ/ማ፣ 14.28
3ኛ ዮሐንስ ጎሽ፣ ኢ/ን/ባ፣ 14.65

👉 100 ሜ መሠ፣ ሴት፣
1ኛ ምህረት ከሻሞ፣ መቻል፣ 14.28
2ኛ መስከረም ግዛው፣ ቡራዩ ከተማ፣ 17.48
3ኛ ትእግስት አያና፣ ኢ/ን/ባ፣ 14.51

👉 100 ሜ፣ ሴት፣
1ኛ ባይቱላ አልዩ፣ ኢት/ኤሌክ፣ 11.43
2ኛ ራሄል ተስፋዬ፣ መቻል፣ 11.65
3ኛ ወይን ሃረግ አብርሃም፣ መቻል፣ 11.99

👉 100 ሜ፣ ወንድ፣
1ኛ ናታን አበበ፣ ኢት/ኤሌክ/ 10.54
2ኛ አብዱ ዋሲሁን፣ አማ/ማረሚያ፣ 10.60
3ኛ አዲሱ ሂሬ፣ ኢት/ኤሌክ/ 10.79

👉 4×1500 ሜ ድብልቅ ሪሌ፣
1ኛ ኢት/ኤሌክ/፣
2ኛ ኦሮ/ፖሊስ፣
3ኛ መቻል፣
በመሆን አሸንፈዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published.