3,000 ሜ መሠ/፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ፍጻሜ ያገኙ ውድድሮች ውጤት
መጋቢት 13/2015 ዓ.ም በተጀመረው የአጭር፣ መካከለኛ፣ 3,000 ሜ መሠ/፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ፍጻሜ ያገኙ ውድድሮች 2 (3,000 ሜ መሠናክል እና ርዝመት ዝላይ ሴቶች )
ዌጤት
በ3,000 ሜ መሠ ሴቶች፣
1ኛ ወርቅውኃ ጌታቸው፣ መቻል፣ 9:41.46
2ኛ ባለምላይ ሹመት፣ መቻል፣ 9:47.93
3ኛ እመቤት ከበደ፣ ኢ/ን/ባ፣ 9:51.19
ርዝመት ዝላይ ሴቶች፣
1ኛ ኪሩ ኡማን፣ ኢ/ን/ባ፣ 5.97 ሜ
2ኛ ኦባንግ አዶላ፣ መቻል፣ 5.91 ሜ
3ኛ አሪያት ዴቪድ፣ ኢ/ስፖ/አካ፣ 5.75 ሜ
አሸናፊዎች ናቸው።