በ16ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር የዋንጫ አሸናፊዎች
በ16ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር የዋንጫ አሸናፊ
👉በሴቶች
✅ በ12 ነጥብ 1ኛ የዋንጫ ተሸላሚ አማራ ፖሊስ
✅ በ32 ነጥብ 2ኛ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ
✅ በ54 ነጥብ 3ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ
👉 በወንዶች
✅በ45 ነጥብ 1ኛ እና የዋንጫ ተሸላሚ ፌደራል ማረሚያ
✅በ46 ነጥብ 2ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ
✅በ55 ነጥብ 3ኛ ኦሮሚያ /ኮን /ኢንጂነሪንግ
