የ3ኛው ቀን የ11ኛው ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፍፃሜ ውድድር ውጤቶች

የ3ኛው ቀን የ11ኛው ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 12 የፍፃሜ ውድድሮች ውጤት አሠላ 25/05/2015፣

👉 ሱሉስ ዝላይ ሴት፣
1ኛ በፀሎት አለማዬሁ፣መቻል፣ 12.51 ሜ
2ኛ ኦባንግ ኢዲላ፣ መቻል፣ 12.44 ሜ
3ኛ መርዋ ፒዮ መቻል

👉 ምርኩዝ ዝላይ ወንድ፣
1ኛ አበራ አለሙ፣ ጥሩነሽ ዲ/ማዕከል፣ 3.90 ሜ
2ኛ ቴዎድሮስ ሺፈራው፣ መቻል፣ 3.60 ሜ
3ኛ ምዕራፍ አሰፋ፣ ጥሩነሽ ዲ/ማዕከል፣ 3.60 ሜ

👉 100 ሜ ሴት፣
1ኛ እመቤት ተከተል፣ ኢ/ን/ባ፣ 14.53
2ኛ ትዕግስት አያና፣ ኢ/ን/ባ፣ 14.63 ሜ
3ኛ ሊድያ ኤፍሬም፣ ኢት/ኤሌክ/፣ 14.77 ሜ

👉 110 ሜ መሠና/ ወንድ፣
1ኛ ስንታዬሁ የምሻ፣ ጥሩነሽ ዲ/ማእከል፣ 14.14
2ኛ አያሌው የሰራው፣ ኦሮ/ክልል፣ 17.41
3ኛ ብሩክ ከፍያለው፣ ጥሩነሽ ዲ/ማዕከል፣ 14.67

👉 400 ሜ ሴት፣
1ኛ ቤዛለም ታደሰ፣ መቻል፣ 54.88
2ኛ ታደለች ሆቴ፣ ሲዳማ ቡና፣ 55.63
3ኛ በሻቱ ቶሊና፣ ጥሩነሽ ዲ/ማዕከል፣ 55.72

👉 ርዝመት ዝላይ፣ ወንድ፣
1ኛ ድሪባ ግርማ፣ መቻል፣ 7.58 ሜ
2ኛ ኪችማን ኡጅሉ፣ ኢት/ኤሌክ/7.49 ሜ
3ኛ ቡሊ መላኩ፣ ኦሮ/ክልል፣ 7.31

👉 ከፍታ ዝላይ፣ ሴት፣
1ኛ ፖች ኡመድ፣ ኢ/ን/ባ፣ 1.70 ሜ
2ኛ ኝጁክ ማች፣ ኢት/ኤሌክ፣ 1.65 ሜ
3ኛ ኛጌም ፖል፣ ሲዳማ ቡና፣ 1.65 ሜ

👉4 00 ሜ ወንድ፣
1ኛ ብሩክ ታደሰ፣ ኢት/ኤሌክ፣45.97
2ኛ ዮሐንስ ተፈራ፣ ጥሩነሽ ዲ/ማዕከል፣ 45.99
3ኛ ዮሐንስ ብሩ፣ መቻል፣ 46.02

👉 800 ሜ ወንድ፣
1ኛ ጀነራል ብርሃኑ፣ ኦሮ/ክልል፣ 1:48.98
2ኛ ብርሃኑ ጋሩምሳ፣ ኦሮ/ክልል፣ 1:49.12
3ኛ ሳሙኤል ቡቼ፣ ሲዳማ ክልል፣ 1:49.21

👉 800 ሜ ሴት፣
1ኛ መርሓዊት ፅጋቡ፣ ኮልፌ፣ 2:03.24
2ኛ ሃብታም ገበዬሁ፣ አማ/ፖሊስ፣ 2:03.48
3ኛ ምጥን እውነቴ፣ ኢት/ኤሌክ፣ 2:03.68

👉 ዲስከስ ውርወራ ሴት፣
1ኛ የኔሰው ያረጋል፣ ኢ/ን/ባ፣ 37.80 ሜ
2ኛ ማሪቱ አለባቸው፣ አማ/ክልል፣ 34.04 ሜ
3ኛ ሴና አብደታ፣ ኦሮ/ክልል፣ 32.93 ሜ

👉 አሎሎ ውርወራ ወንድ፣
1ኛ ጨቀሰ ጉራጌ፣ መቻል፣ 15.23 ሜ
2ኛ በልስቲ እሸቱ፣ መቻል፣ 15.16 ሜ
3ኛ በቃንደ ፍርሳ፣ ኢ/ን/ባ፣ 15.12 ሜ

 

ምንጭ 👉 የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

Leave a Reply

Your email address will not be published.