ኢትዮጵያ መድን ና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 12ኛ ሳምንት በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም ሐሙስ ታህሳስ 06 ቀን 2015 አ/ም 10፡00 የተጀመረ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ መድን ና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያይተዋል ።

ኢትዮጵያ መድን 0 – 0 ፋሲል ከነማ

Leave a Reply

Your email address will not be published.