ድሬደዋ ከተማዎች ድል ቀንቷቸዋል
ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማን አሸነፈ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 11ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም
አርብ ህዳር 30 2015 ምሽት 1ሰአት የተደረገ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 2 ለ 1 አሸነፈ
ፋሲል ከነማ 1 – 2 ድሬደዋ ከተማ
⚽️4′ ፍቃዱ አለሙ ⚽️ 30′ ቢንያም ጌታቸው
⚽️ 38′ ቢንያም ጌታቸው
ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማን አሸነፈ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 11ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም
አርብ ህዳር 30 2015 ምሽት 1ሰአት የተደረገ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 2 ለ 1 አሸነፈ
ፋሲል ከነማ 1 – 2 ድሬደዋ ከተማ
⚽️4′ ፍቃዱ አለሙ ⚽️ 30′ ቢንያም ጌታቸው
⚽️ 38′ ቢንያም ጌታቸው