ባርሴሎና ሊጋውን መምራት ጀመረ
ባርሴሎና ሊጋውን መምራት ጀመረ
👉ባርሴሎና በአስራ ሶስተኛ ሳምንት የላሊጋው መርሀ ግብር አልሜርያን 2ለ0 አሸነፈ።
⚽️ኦስማን ዴምቤሌ በ48ኛው ⚽️ ፍራንክ ዲ ዮንግ በ62ኛው ደቂቃዎች የባርሴሎናን የማሸነፊያ ግቦች አስቆጥረዋል።
ባርሴሎና ሪያል ማድሪድ ቀሪ ጨዋታውን እስከሚያደርግ ድረስ ለጊዜው ሊጋውን መምራት ጀምሯል።
👉 በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ባርሴሎና የፊታችን ማክሰኞ ከ ኦሳሱና ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።
በሌሎች ቀሪ ጨዋታዎች
የዛሬው የደረጃ ሰንጠረዥ👇