ቶትንሀም ተሸነፈ

ቶትንሀም ተሸነፈ
በአስራ ሶስተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኒዉካስትል ዩናይትድ 2ለ1 በሆነ ዉጤት ቶተንሀምን አሸንፏል።

ኒዉካስትል ዩናይትድን አሸናፊ ያደረጉ ሁለት ጎሎች ዊልሰን በ31ኛው ደቂቃ አልሚሮን በ40ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥሩ
ቶሀንሀም ከሽንፈት ያልታደገች ብቸኛ ጎል ሀሪ ኬን በ54ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል።

ኒዉካስትል ዩናይትድ በሊጉ 21 ነጥቦችን በመሰብሰብ አራተኛ ደረጃ ሲቀመጥ
ተሸናፊው ቶተንሀም በፕሪሚየር ሊጉ 23 ነጥቦችን በመሰብሰብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ቶተንሀም ከ በርማዉዝ ቅዳሜ ጥቅምት 19 ቀን በ11 ሰአት
እንዲሁም ኒዉካስትል ዩናይትድ ከ አስቶንቪላ በተመሳሳይ ሰአትና ቀን የሚጫወቱ ይሆናል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.