የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሰናል በዩሮፓ ሊግ አሸንፏል
የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሰናል በዩሮፓ ሊግ አሸንፏል
በዩሮፓ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ በኤሜሬትስ ስቴዲየም የኔዘርላንዱን ፒኤስቪ የገጠመው አርሰናል በ70 ኛው ደቂቃ ግራኒት ዣካ ባስቆጠረው ብቻኛ ጎል 1ለ0 አሸንፏል።
በዩሮፓ ሊጉ ምድብ አንድ አርሰናል አራቱንም ጨዋታዎች በማሸነፍ በአስራ ሁለት ነጥብ ምድቡን መምራቱን ቀጥሏል።