ሀኪም ዚያች ለሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን ጥሪ ተደረገለት ።
ሀኪም ዚያች ለሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን ጥሪ ተደረገለት ።
ሞሮኮ ከኳታሩ የአለም ዋንጫ በፊት ለምታደርገው የወደዳጅነት ጨዋታ ከረጅም ጊዜያት በኋላ ለወሳኝ ተጫዋቿ ጥሪ አድርጋለች ።
የቼልሰው የመሀል ሜዳ ተጫዋች ባለፈው የካቲት ከብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉ ማስታወቁ ይታወሳል ።