በኮሎምቢያ ካሊ የኢትዮጵያውያን አሸናፊነት ቀጥሏል

በኮሎምቢያ ካሊ የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በተከናወነ የ1500ሜ. የሴቶች ፍፃሜ ወድድር ኢትዮጵያዊቷ ጀግና ብርቄ ሐየሎም 4.04.27 ለሀገሯ ኢትዮጵያ ሶስተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ገቢ አድርጋለች።


መብርሂት መኮነን በ4.08.69 ሰአት አራተኛ በመሆን የዲፕሎማ አሸናፊ ሆኗለች። ኬኒያውያኑ ቼቢት እና ኪፕኪሪ በ.4.04.64 እና በበ4.07.64 ሰአት ተከታትለው በመግባት ለሀገራቸው ኬኒያ የብርና ነሀስ ሜዳልያ አስመዝግበዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.