በኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌቶቻችን ማጣሪያውን አልፈዋል

በኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሌሊት ሲቀጥል ኢትዮጵያውያን ጀግኖች በ 5,000 ሜትር ሰለሞን ባረጋ ፣ ዮሚፍ ቀጀልቻ እና ሙክታር እድሪስ ማጣሪያውን አልፈዋል
አትሌት ጥላሁን ሀይሌ ግን ወደ ፍፃሜው ማለፍ ሳይችል ቀርቷል ። የወንዶች 5,000 ሜትር ፍፃሜ እሁድ ሌሊት 10:05 ላይ ይካሄዳል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.