እንኳን ደስ ያለን በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ድሉ ቀጥሏል

እንኳን ደስ ያለን በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና
የሴቶች 3000 ሜ መሰናክል ፍጻሜ
የወርቅውሀ ጌታቸውና በ8.54.61 መቅደስ አበበ በ 8.56.08 ሁለተኛ እና ሶስተኛ በመሆን በማጠናቀቅ ለሀገራቸው ብርና ነሀስ ገቢ በማድረግ ሀገራቸውን ከፍ አድርገዋል ትውልደ ኬኒያዊቷ ዜግነቷን ቀይሯ ለካዛኪስታን የምትሮጠው ጂሬቶ በ 8.53.02 አንደኛ ወጥታለች።

ወርቅውሃ ጌታቸው የገባችበት ሰዓት የሀገራችን የርቀቱ አዲስ ርከርድ ሆኖ ተመዝግቧል ።
ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ የነሐስ ሜዳሊያ ያስገኘችልን መቅደስ አበበ የግሏን ምርጥ ሰዓት አስመዝገባለች ።

ኢትዮጵያ በ3ወርቅ በ4 ብርና በአንድ ነሀስ አሜሪካንን ተከትላ ከአልም ሁለተኛ ሆና እንደቀጠለች ነው ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.