ኢትዮጵያዉያኑ በቤልግሬድ ደል ተጎናጽፈዋል
ኢትዮጵያዉያኑ በቤልግሬድ ደል ተጎናጸፉ
ሰርቢያ ቤልግሬድ የአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ፕሮግራም የሴቶች 800 ሜ የማጣሪያ ውድድር ተካሂዷል።
▪️ሀብታም አለሙ 1ኛ ሆና ውድድሯን ስታጠናቅ የገባችበት ሰአት 2:01.12 ነው።
▪️ፍሬወይኒ ሀይሉ 2:01.70 በመግባት 2ተኛ ስትሆን
▪️ትግስት ግርማ 2:03.85 በመግባት 3ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።
በወንዶች 1500 ሜትር የማጣሪያ ውድድራቸው በሁለት ምድብ ተከፍለው ያካሄዱት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ወደ ፍፃሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
▪️በመጀመሪያው ምድብ ሳሙኤል ተፈራ 3:37:05 በመግባት ቀዳሚ ሆኖ አጠናቋል።
▪️በሁለተኛው ምድብ ታደሰ ለሚ 3:38.25 በመግባት አንደኛ በመሆንጰወደ ለፍፃሜው ውድድር ማለፉን አረጋግጧል።
.
.
.
#ፈለቀ_ደምሴ።