አትሌት ለምለም ወርቁን ለሀገሯ ኢትዮጵያዊ አስመዝገበች
አትሌት ለምለም ወርቁን ለሀገሯ ኢትዮጵያዊ አስመዝገበች
በሰርቢያ ቤልግሬድ ለ18ኛ ጊዜ የሚደረገው የአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ዛሬ በሴቶች በተካሄደ የ 3000 ሜትር ፍፃሜ ውድድር።
አትሌት ለምለም ሀይሉ አንደኛ በመሆን አሸንፋ የወርቅ ሜዳሊያ ለሀገሯ አስመዝግባለች
እጅጋየሁ ታዬ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ለሀገሯ ነሀስ ማምጣት ችላለች።
ሌላዋ ኢትዮጵያዊት ዳዊት ስዩም 5ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።
#ፈለቀ_ደምሴ