የአለም የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊስት ዲዮን ሎንዶሬ ከዚህ አለም በሞት ተለየ።

▪️የትሪንዳድ እና ቶቤጎ የኦሎምፒክ እና የአለም የ4×400 ሜትር የዱላ ቅብብል ሜዳሊስት የሆነው ዲዮን ሌንዶሬ በ 29 አመቱ ህይወቱ አልፏል።የአለም አትሌቲክስ የተሰማውን ጥልቅ ለዘን ገልጿል።

▪️ዱዮን MT Hope በተባለ ቦታ እ.ኤ.አ oct 28,1992 ነበር ይህችን ምድር የተቀላቀለው።ከዛም ወደ አሜሪካ በscholarship በማቅናት Texas A&M university  ትምህርቱን አጠናቋል። 3 ጊዜ የኦሎምፒክ ባለቤቱ ዲዮን የመጀመሪያውን ነሀስ ሜዳሊያ በለንደን ኦሎምፒክ ለሀገሩ ትሪንዳድ ኤንድ ቶቤጎ ማስገኘት ችሏል። 4×400m በተለምዶ 1600M ዱላ ቅብብል ራጭ የሆነው ዲዮን 44:36 የገባበት ሰአት የግል ምርጡ ሰአት ሆና ተመዝግባለች።

▪️ከዛም በ2015 ቤጂንግ ላይ በተካሄደው የአለም ሻምፒዮና የብር ሜዳሊያ ማጥለቅ ችሏል።በዛው አመት ሁለት የቤት ውስጥ ሜዳሊያዎች አሸንፏል ባሳለፍነው ክረምት በተካሄደው የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ ሀገሩ ትሪንዳድን 8ኛ ደረጃን ይዛ እንድታጠናቅ የራሱን ሚና ተጫውቷል።

▪️በመኪና አደጋ ህይወቱ እንዳለፈ የታወቀው ዲዮን ቤተሰብ ገና ለማፍራት አልታደለም። የትሪንዳድ እና ቶቤጎ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በሁኔታው ኘፈእጅግ ማዘናቸውን ሚገልፁበት ቃል እንደሌለ እና ዲዮን  በስፖርቱ እና ከስፖርቱ ውጪ ያለው ህይወቱም  የተመሰገነ ባህሪ እንዳለው እና ለሌሎች አርአያ የሚሆን ተግባር ለሀገሩ የፈፀመ ልጅ ነው ትሪንዳድም ታመሰግነዋለች ብለዋል። ለቤተሰቡ እንዲሁም ለወዳጅ አዝማዶቹ መፅናናትን እንደሚመኙ ገልፀዋል።

ፈለቀ ደምሴ።

Michael dejene

Michael dejene Bsc in computer science Born in october 12,1998 Age 23 Editor of ethiopianssport.com

Leave a Reply

Your email address will not be published.