አንጋፋው የኦሎንፒክ ጀግና አትሌት አረፈ

የሶስትዮሽ ዝላይ ሻምፒዮን እና የቀድሞ የአለም ክብረወሰን ባለቤት ቪክቶር ሳኔዬቭ በ76 አመቱ አረፈ ።

እኢአ 1945 የተወለደው የሶስት ጊዜ የኦሎምፒክ አሸናፊው ቪክቶር ሳኔዬቭ በአትሌቲክሱ አለም ሀገሩን ሶቪየት ዩኒየንን በመወከል የራሳቸውን አሻራ አስቀምጠው ካለፉ አትሌቶች መካከል ተጠቃሽ ነው ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.