ዊሊያን አርሰናልን ተቀላቅሏል
#Breaking
አርሰናል የ32 አመቱን ብራዚላዊ ዊሊያን በሶስት አመት ኮንትራት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ዊሊያንም ይህን ትልቅ ክለብ ወደ ቀደመ ዝናው ለመመለስ በሚደረገው ፕሮጀክት ውስጥ ለመካተት እፈልግ ነበር ለዛም ነው አርሰናልን የተቀላቀልኩት ብሏል።
ፍሬው ከበደ

best