የቅዱስ ጊዮርጊስ አንጋፋ እንስት ደጋፊዎች አንዷ የሆነችው ካሰች መስቀሌ ዜና እረፍት

የቅዱስ ጊዮርጊስ አንጋፋ እንስት ደጋፊዎች አንዷ የሆነችው ካሰች መስቀሌ ዜና እረፍት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን የቀብር ስነስርዓት የሚፈፀመው ዛሬ እሮብ በ6:00 አስኮ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሲሆን የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ቤተሰቦችና የእግር ኳስ ቤተሰቦች በተገኙበት ይፈፀማል ።

ለአንጋፋዋ የቅዱስ ጊዮርጊስ እንስት ደጋፊ ካሰች ተስፉዬ አድናቃዎች እና ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.