ቤልጅየም ካናዳን አሸነፈች
ቤልጅየም ካናዳን አሸነፈች
የአለም ዋንጫ 2022/ 2015
በኳታር ዶሀ
ዛሬ እሮብ ህዳር 14 ቀን 2015 አ/ም(2022 እ.ኤ.አ) በምድብ ስድስት ምሽት 4:00 ሰአት በተከናወነ ጨዋታ
ቤልጅየም ካናዳን 1ለ0 አሸነፈች
👉ቤልጅየም 1 – 0 ካናዳ
⚽ 44′ ባትሽዋዪ
የስፔን ግብ ጠባቂ ቲቦ ኮርትዋ
የካናዳዊው አልፎንሶ ዴቪስ የመታውን የፍፁም ቅጣት ምት አምክኗል።
ስፔን በ3 ነጥብና በአንድ ጎል ምድቡን በበላይነት ስትመራ ክሮሺያና ሞሮኮ በተመሳሳይ አንድ ነጥብ ሁለተኛና ሶስተኛ ሆነው ይከተላሉ ።
በቀጣይ መርሐ ግብር የፊታችን እሁድ
ሞሮኮ ከቤልጂየም
ክሮሺያ ከካናዳ የሚጋጠሙ ይሆናል ።


