ሀገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ ቀብራቸው በፓሪስ ተፈጸመ

የስፖርት ጋዜጠኛች የማህበር መስራችና፣ በካፍ እና ፊፋ ውስጥ ለረጅም አመታት ለሀገራቸው ኢትዮጵያ ሲታገሉ የነበሩትና በስፖርት ጋዜጠኝነት እና በአመራርነት የሚታወቁት አንጋፋው

Read more

“ልቤን ከጊዮርጊሳዊነት የሚቀይርብኝ ማንም የለም እሰኪ አንዱ በኔ ቦታ ይቀመጥ “

አቶ አብነት ገብረመስቀል  የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ፕሬዝዳንት ናቸው። በእግር ኳሱ ኢንዱስትሪ ውስጥ በበጎ ከሚነሱ ኢትዮጵያዊያን መካከል ከቀዳሚዎቹ ተርታ ይመደባሉ።

Read more