በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ብቸኛው የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ የሆነው አትሌት ሰለሞን ባረጋ ቃል የተገባለትን የመኪና ሽልማት ተሰጠው

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ብቸኛው የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ ለሆነው አትሌት ሰለሞን ባረጋ ቃል የተገባለትን የመኪና ሽልማት ተረክቧል።

በቶኪዮ 2020/2021 ኦሊምፒክ በ10000 ሜትር ወንዶች ውድድር ለሃገራችንን ብቸኛውን የወርቅ ሜዳልያ ላስመዘገበው እንቁው አትሌታችን ሰለሞን ባረጋ በወቅቱ የተበረከተለትን የመኪና ሽልማት  ጥቅምት 1 ቀን 2015 ዓ.ም. በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ተገኝቶ ከክቡር ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ እና ከስፖርት ዘርፍ ሚንስትር ዴኤታው ክቡር አምባሳደር መስፍን ቸርነት በኩል  ሽልማቱን ተሰጥቶታል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.