የእግርኳስ ንጉሱ ማራዶና ሆስፒታል ገብቷል

አርጀንቲናዊው የእግርኳስ ንጉስ ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ሌሉቱን በአርጀንቲናዋ ቦነሳይረስ በሚገኝ አንድ ሆስፒታል መግባቱ የተዘገበ ሲሆን ስለ ጤንነቱ ሁኔታ ይፋ የተደረገ ነገር ባይኖርም አንዳንድ ዘገባዎች የከፋ ነገር እንደሌለ ጠቁመዋል።
የእግርኳስ ጥበበኛዉ ማራዶና የ ኮቪድ 19 ምርመራ አድርጎ በሽታው በደሙ ውስጥ እንደሌለ ተረጋግጧል።