የዣቪ የመጨረሻ ምሽት

ዣቪ ትናንት ምሽት በ ባርሴሎና ቤት የመጨረሻ ጨዋታው አደረገ። 👋💔

ዣቪ🗣️: “አዲሱን አሰልጣኝ በዚህ ክለብ እንደሚሰቃይ እና ታጋሽ መሆን እንዳለበት ልነግረው እፈልጋለሁ ይህ ስልጣን በጣም አስቸጋሪ እና ውስብስብ ነው፣አዲሱን አሰልጣኝ ከመባረር የሚያድነው ብቸኛው ነገር ጨዋታዎችን ማሸነፍ ነው”።

Leave a Reply

Your email address will not be published.