እግር ኳስ ወቅታዊ ዜና የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ግብ ታውቋል May 26, 2024 ananiya feleke 0 Comments አሌሃንድሮ ጋርናቾ በኤቨርተን ላይ ያስቆጠራት የመቀስ ምት ጎል የፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ግብ ሆና ተመርጣለች።