የምባፔ ማረፊያ ሊታወቅ ነው
ፈረንሳዊው ኮኮብ ኪሊያን ምባፔ ቀጣይ ማረፊያው የሚሆነው ክለብ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ እንደሚያሳውቅ ገለፀ ።
ተጫዋቹ በሰጠው አስተያየት ” ቀጣይ ክለቤን በትክክለኛው ሰዓት አሳውቃለሁ ጥቂት ቀናቶች ይቀራሉ ” በማለት ተናግሯል።