አርሰናል ጣፋጭ ድል አስመዘበ

አሁን በተጠናቀቀ የ15ተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ሉተን ታውንን 4ለ3 በማሸነፍ የሊጉ መሪነቱን አጠናክሯል።

ሉተን ታውን 3 – 4 አርሰናል

25′  ⚽ ኦሾ            20’⚽ ማርቲኔሊ
49′  ⚽ አዴባዮ       45’⚽ ጄሱስ
57′ ⚽ ባርክሌይ    60’⚽ ሀቨርትዝ
90+5’⚽ ራይስ

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.