ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ አህጉራዊ ጨዋታቸውን አዲስ አበባ ላይ እንደሚያደርጉ ተገለፀ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ አህጉራዊ ጨዋታቸውን አዲስ አበባ ላይ እንደሚያደርጉ ተገለፀ

አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮችን ከማስተናገድ ታግዳ የነበረችው ሀገራችን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተወካዮቿን የሜዳ ላይ ጨዋታዎችን በባህር ዳር ስታዲየም እንደሚያደርጉ ከቀናት በፊት ካፍ ማስታወቁ አይዘነጋም። አሁን በተገኘ መረጃ ግን የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ የሜዳ ላይ ጨዋታቸው ወደ አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደተዘዋወረ ተረጋግጧል ሲል ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.