መድፈኞቹ አመቱን በድል ጀምረዋል
መድፈኞቹ አመቱን በድል ጀምረዋል
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2023/24 የውድድር አመት የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኖቲንግሀም ፎረስት ጋር ያደረገው የሚካኤል አርቴታው ቡድን አርሰናል 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍፈ የአመቱን የመጀመሪያውን 3 ነጥብ አሳክቷል ።
የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ኤዲ ኒኪታህ እና ቡካዩ ሳካ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ኖቲንግሀም ፎረስትን ከሽንፈት ያልተደገችውን ግብ ደግሞ ተቀይሮ የገባው አዎኒዪ አስቆጥሯል።
ዮናስ አበራ (ኦራ)