ሀላንድ የደመቀበት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ

ሀላንድ የደመቀበት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ

የ 2023/24 የውድድር አመት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጅማሮውን ሲያደርግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከአዲስ አዳጊው በርንሌይ ጋር ያደረገው ማንችስተር ሲቲ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ አመቱን በድል ጀምሯል።

ልማደኛው ኤርሊንግ ሀላንድ 2 ግቦችን ለማንችስተር ሲቲን ሲያስቆጥር የቀረውን የማሸነፊያ ግብ ደግሞ ሮድሪ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

በቀጣይ የሊጉ መርሀግብር ማንችስተር ሲቲ ከ ኒውካስል ዩናይትድ ሲገናኝ በርንሌዎች በበኩላቸው ከ አስቶን ቪላ ጋር ይገናኛሉ ።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.