ፒኤስጂ በድጋሚ ዣቪ ሲሞንስን ለማስፈረም ተቃርበዋል ።
ፒኤስጂ በድጋሚ ዣቪ ሲሞንስን ለማስፈረም ተቃርበዋል ።
የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ በድጋሜ ኔዘርላንዳዊውን ተስፈኛ ዣቪ ሲሞንስ ለማስፈረም ተቃርበዋል ።
ባለፈው አመት ወደ ኔዘርላንዱ ክለብ ፒኤስቪ አምርቶ የነበረው ዣቪ ሲሞንስ በድጋሜ ፒኤስጂን እንደሚቀላቀል ተገልጿል።
ኔዘርንዳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ዣቪ ሲሞንስ በዛሬው ዕለት የህክምና ምርመራውን በማድረግ ለቀድሞ ክለቡ ፒኤስጂ እንደሚፈርም ተዘግቧል።