የ3ኛ ቀኑን የአጭር፣ መካከለኛ፣ 3,000 ሜ መሠ/፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድሮች ውጤት

3ኛ ቀኑን የያዘው የአጭር፣ መካከለኛ፣ 3,000 ሜ መሠ/፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ፍጻሜ ያገኙ ውድድሮች ውጤት፣

👉 ስሉስ ዝላይ፣ ወንዶች፣
1ኛ ዶል ማች፣ ኢ/ን/ባ፣ 16.22 ሜ
2ኛ ኪትማን ኡጅሉ፣ኢት/ኤሌክ፣ 15.72 ሜ
3ኛ አዲር ጉር፣ መቻል፣ 15.69 ሜ

👉 ስሉስ ዝላይ፣ ሴቶች፣
1ኛ በፀሎት አለማዬሁ፣ መቻል፣ 12.80 ሜ
2ኛ ፖች ኡመድ፣ ኢ/ን/ባ፣ 12.68 ሜ
3ኛ ኦባንግ አዶላ፣ መቻል፣ 12.64 ሜ

ጦር ውርወራ፣ ወንድ፣
1ኛ ኡታጌ ኡባንግ፣ መቻል፣ 69.60 ሜ
2ኛ ሳሙኤል ደበላ፣ መቻል፣ 67.29 ሜ
3ኛ ኦቶ ኦኬሎ፣ ሲዳማ ቡና፣ 66.78 ሜ

ጦር ውርወራ፣ ሴት፣
1ኛ የሺወርቅ አንማው፣ኢ/ን/ባ፣ 48.75 ሜ
2ኛ ድንገቴ አዶላ፣ቡራዩ ከተማ፣ 48.45 ሜ
3ኛ ብዙነሽ ታደሰ፣ መቻል፣ 48.33 ሜ
አሸናፊዎች ናቸው።

መረጃው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ነው።

ውድድሩ ነገም የሚቀጥል ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.