16ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር የፍፃሜ ውጤት

16ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር የፍፃሜ ውጤት

👉በሴቶች አሸናፊ

1ኛ ዘውዲቱ አደራው አማራ ፖሊስ 1:15:12
2ኛ እናትነሽ አላምረው አማራ ፖሊስ 1:15:15
3ኛ መሰረት ጎላ ኢት/ኤሌክትሪክ 1:15:20
4ኛ አዲሴ ምስለኔ አማራ ፖሊስ 1:15:24
5ኛ አታለል አንሙት አማራ ፖሊስ 1:15:27
6ኛ እታለማሁ ስንታየው አማራ ፖሊስ 1:15:36

 

🔷በወንዶች አሸናፊ

1ኛ ጫላ ከተማ ኦሮ/ኮን/ኢንጂነሪንግ 1:04:27
2ኛ ተሰማ መኮንን ፌ/ማረሚያ 1:04:29
3ኛ ሀብታሙ አብዲ ኢ/ኤሌክትሪክ 1:04:31
4ኛ ማስረሻ በሬ ፌ/ማረሚያ 1:04:39
5ኛ ሌሊሣ አራርሶ ኦሮሚያ ፖሊስ 1:04:43
6ኛ ሀይማኖት ማተበ ፌ/ማረሚያ 1:04:49

በ16ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር የዋንጫ አሸናፊ

👉በሴቶች

✅ በ12 ነጥብ 1ኛ የዋንጫ ተሸላሚ አማራ ፖሊስ
✅ በ32 ነጥብ 2ኛ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ
✅ በ54 ነጥብ 3ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ

👉 በወንዶች

✅በ45 ነጥብ 1ኛ እና የዋንጫ ተሸላሚ ፌደራል ማረሚያ
✅በ46 ነጥብ 2ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ
✅በ55 ነጥብ 3ኛ ኦሮሚያ /ኮን /ኢንጂነሪንግ

Leave a Reply

Your email address will not be published.