ማንችስተር ሲቲ የሊጉን መሪ አርሰናል አሸንፎ ሊጉን ተቆጣጠረ

ማንችስተር ሲቲ የሊጉን መሪ አርሰናል አሸንፎ ሊጉን ተቆጣጠረ

የካቲት 9 ቀን ምሽት 4.45″ የተጀመረው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ማንችስተር ሲቲ ዴብሮይን በ24ኛው ግሪሊሽ በ72ኛውና ሀላንድ በ82ኛው ደቂቃ ባስቆጠሩዋቸው ግቦች አርሰናል 3ለ1 አሸንፎ ከአርሰናል መሪነቱን ሲረከብ የአርሰናልን ብቸኛ ግብ ሳካ በ42ኛው ደቂቃ በፔናልቲ አስቆጥሯል

👉አርሰናል 0-0 ማንችስተር ሲቲ

⚽️42′ ሳካ          ⚽️24’ዴብሮይን
⚽️72’ግሪሊሽ
⚽️82′ ሀላንድ

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.