አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ አሸንፋለች
አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ አሸንፋለች
የ2023ቱ የፖላንድ ኦርለን ኮፐርኒከስ ዋንጫ የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ የአንድማይል ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ አሸነፈች ።
አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ 4:16:16 በመግባት ነው ውድድሩን በአሸናፊነት ያጠናቀቀችው