ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 4 የፍፃሜ ውጤቶች

በአሠላ እየተካሄደ ያለውና 4ኛ ቀኑን የያዘው 11ኛው ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 4 የፍፃሜ ውጤቶች :-

👉 መዶሻ ውርወራ፣ ወንድ፣
1ኛ በልስቲ እሸቴ፣ መቻል፣40.66 ሜ
2ኛ ይበልጣል ላቀ፣ አማ/ክልል፣ 38.04 ሜ
3ኛ ሙሉቀን ሥዩም፣ አማ/ክልል፣ 30.15 ሜ

👉 5,000 ሜ፣ ሴት፣
1ኛ ውብርስት አስቻለው፣ አማ/ፖሊስ፣16:20.51
2ኛ አይናዲስ መብራት፣ ኢት/ኤሌክ/ 16:25.49
3ኛ አሳየች አይቼው፣ ኢኮስኮ፣ 16:29.99

👉 3,000 ሜ፣ ሴት፣
1ኛ የኔዋ ንብረት፣ ኢ/ን/ባ፣ 9:15.01
2ኛ አስማረች አንለይ፣ አማ/ፖሊስ፣ 9:15.23
3ኛ ጽዮን አበበ፣ አማ/ክልል፣ 9:15.44

👉 ጦር ውርወራ፣ ሴት፣
1ኛ ድንገቴ አዶላ፣ ኦሮ/ክልል፣ 46.95 ሜ
2ኛ ሳታዋ ሻሻ፣ ኢ/ን/ባ፣ 42.27 ሜ
3ኛ መሴ ዲማራ፣ ሲዳማ ቡና፣ 42.05 ሜ

👉ምንጭ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.