11ኛው ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአሰላ
11ኛው ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአሰላ አረንጓዴው ስቴድዮም ማክሰኞ ጥር 23/2015 ዓ.ም ጠዋት 2:00 ላይ የተጀመረ ሲሆን የመክፈቻ ውድድር በወንዶች 10,000 ሜ፣ በሴቶች አሎሎ፣ በወንዶች የዲስከስ ውርወራ የፍፃሜ ውድድሮች ተከናውነዋል ።
የመጀመሪያው ቀን 11ኛው ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመክፈቻ ውድድር በወንዶች 10,000 ሜ፣ በሴቶች አሎሎ ውርወራና በወንዶች የዲስከስ ውርወራ የፍፃሜ ውድድሮች ውጤት
👉 10,000 ሜ ወንድ፣
1ኛ ዘነበ አየለ፣ ፌዴ/ማረሚያ፣ 29:21.93
2ኛ ሓለፎም ተስፋይ፣ ኢትዮ/ኤሌክ/፣ 29:24.01
3ኛ እድሜአለም ታደሰ፣ አማራ ፖሊስ፣ 29:25.54
👉 አሎሎ ውርወራ ሴት፣
1ኛ አመረች አለምነህ፣ መቻል፣ 11.62 ሜ
2ኛ ስምረት አበበ፣ ኢትዮ/ኤሌክ/፣ 10.96 ሜ
3ኛ ማሽላ ሙሉነህ፣ ኦሮ/ክልል፣ 10.96 ሜ
👉 ዲስከስ ውርወራ ወንድ፣
1ኛ ኢብሳ ገመቹ፣ ኦሮ/ክልል፣ 44.96 ሜ
2ኛ በልስቲ እሼቴ፣ መቻል፣ 43.74 ሜ
3ኛ ኃይሌ ጌትነት፣ መቻል፣ 43.12 ሜ
👉ምንጭ እና ምስል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን