ዳኒ አልቬዝ ፍርድ ቤት ቀረበ ።

ዳኒ አልቬዝ ፍርድ ቤት ቀረበ

የቀድሞ የባርሴሎና ፣ የፒኤስጂ ፣ የጁቬንቱስ አና በብራዚል ብሄራዊ ቡድን የምናውቀው ዳኒ አልቬዝ በፆታዊ ትንኮሳ ምክንያት ለፍርድ መቅረቡ ተዘግቧል ።

አንዲት ሴት ዳኒ አልቬስ በባርሴሎና ናይት ክለብ ውስጥ የፆታ ጥቃት ፈፅሞብኛል ስትል በመክሰሷ ዛሬ ዳኒ በፓሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.