ዋልያዎቹ በአዘጋጇ ሀገር አልጄሪያ ሽንፈት አስተናገዱ ።
ዋልያዎቹ በአዘጋጇ ሀገር አልጄሪያ ሽንፈት አስተናገዱ ።
በአልጄሪያ እየተካሄደ ባለው የቻን አፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ በአዘጋጇ ሀገር አልጄርያ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፋለች ።
ለአርጄርያ ብቸኛውን የማሸነፊያ ግብ አይመን በ52′ ኛው ደቂቃ ማስቆጠር ችሏል ።
ከጨዋታው በኋላ የአልጄሪያ ብሄራዊ ቡድን ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፍ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ደግሞ ቀጣዩን የሊቢያን ጨዋታ የማሸነፍ ግዴታ ውስጥ እና የሞዛንቢክን ሽንፈት ይጠብቃል ።
አልጄሪያ 1 – 0 ኢትዮጵያ
⚽️ አይመን 52′