ዋልያዎቹ ነጥብ ተጋሩ

ዋልያዎቹ ነጥብ ተጋሩ

በአልጄሪያ እየተካሄደ ባለው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድር የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታ ከ ሞዛምቢክ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጨዋታዋን ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት አጠናቋል።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታቸውን ማክሰኞ ምሽት 4:00 ከአልጄሪያ ጋር ያደርጋል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.